የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በጣም አስቸጋሪ እና አለታማ የቦታ አቀማመጥ ባለባቸዉ አካባቢዎች ፍንዳታ በማካሄድ የመንገድ ግንባታ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡ ለዚህ ደግሞ የፈንጅ መቅበሪያ ጉድጓዶችን የመሰርሰር ሥራ ይከናወናል፡፡
ከዚህ በታች የተጫኑ ምስሎች ኤጀንሲዉ ባከናወናቸዉና እያከናወነ ባለባቸዉ የመንገድ ፕሮጀክቶች የተከናወኑ የመሰርሰር ሥራዎችን ከፊል ገፅታ ያመለክታሉ፡፡