የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ተልዕኮ እና ራዕይ

ተልዕኮ

የክልሉን መንገድ በጥራት በመገንባት፣ በመጠገንና ተደራሽነትን በማስፋት የክልሉን ህዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነቱን ማረጋገጥ፡፡

ራዕይ

በ2022 በመንገድ ግንባታ እና ጥገና ዘርፍ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ ተቋም ሆኖ ማየት፡፡