• Home
  • About Us
    • Organizational Profile
    • Vision and Mission
    • General Manager Message
  • Core Process
    • Road Construction
    • Road maintenance
    • Administration process
  • Anouncement
    • Vacancy
    • በኤጀንሲው የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ።
    • video and photo gallery
    • tender 2018
      • የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ 2018
    • ልዩ ልዩ ዜናዎች
      • የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት
  • Documentation
    • Directives and Proclamations
    • Standards and Manuals
  • External Links
    • Ministry Of Road
    • Road Bureau
  • 13.jpg
  • 15.jpg
  • 16.jpg
  • 17.jpg
  • 18.jpg
  • arrca1.jpg
  • arrca1fini.jpg
  • arrca2.jpg
  • arrca3.jpg
  • arrca4.jpg
  • arrca5.jpg
  • arrca6.jpg
  • arrca7.jpg
  • arrca8.jpg
  • arrca10.jpg
  • arrcamanager.jpg
  • atofen.jpg
  • atomeng.jpg
  • atomenke.jpg
  • chemet.jpg
  • chemet1.jpg
  • co17.jpg
  • COM1.jpg
  • com4.jpg
  • com5.jpg
  • com7.jpg
  • com8.jpg
  • com9.jpg
  • com10.jpg
  • com11.jpg
  • com12.jpg
  • com13.jpg
  • com14.jpg
  • com15.jpg
  • com18.jpg
  • com19.jpg
  • com91.jpg
  • com99.jpg
  • com178.jpg
  • com181.jpg
  • coms2.jpg
  • constleader.jpg
  • enag3.jpg
  • enag4.jpg
  • enag6.jpg
  • enag7.jpg
  • enag8.jpg
  • enag9.jpg
  • enagu9.jpg
  • ench.jpg
  • erp1.jpg
  • erp2.jpg
  • erp3.jpg
  • erp4.jpg
  • erpenagur.jpg
  • greendevelopment.jpg
  • hidase1.jpg
  • hidase2.jpg
  • hidase3.jpg
  • hidase4.jpg
  • hidase5.jpg
  • hidase6.jpg
  • hidase7.jpg
  • hidase8.jpg
  • plan2018-2.jpg
  • plan2018-3.jpg
  • plan2018.jpg
  • plan20181.jpg
  • pro1.jpg
  • pro2.jpg
  • pro3.jpg
  • pro4.jpg
  • pro5.jpg
  • pro6.jpg
  • pro7.jpg
  • pro9.jpg
  • pro10.jpg
  • pro11.jpg
  • pro12.jpg
  • roadmaintenance.jpg
  • sheme.jpg
Previous Next Play Pause
 
የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ባለፉት 5 ወራት 212.04 ኪሜ የነባር ገጠር መንገዶች ጥገና ሥራ አከናወነ፡፡

የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ስር ከሚገኙ 6/ስድስት/ የገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤቶች መካከል አንዱነዉ፡፡ ጥገና ጽ/ቤቱ  በተያዘዉ በጀት ዓመት በ48 የጥገና መስመሮች 845.8 ኪ.ሜ የነባር ገጠር መንገዶች ጥገና ለማከናወን አቅዶ እየሰራ ሲሆን እስከ ህዳር መጨረሻ2018 ዓ.ም ባለዉ ጊዜ 212.04 ኪ.ሜ የነባር ገጠር መንገዶች ጥገና በማከናወን የ5 ወሩን ዕቅድ 112.78 % ፣የዓመቱን ዕቅድ ደግሞ 25.1% ማከናወን ችሏል፡፡

የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት በአሁኑ ወቅት 91.52 ኪ.ሜ ርዝመት ባላቸዉ  ከገርባ-ሀርዋ-ሰንቀሌ፣ከኮከብ መስክ-ወረንጨፊ-በሬሳ፣ከሸዋሮቢት-ቀወት እና ከቦሎ-በጣሶ-ንፋስ አምባ-ጅሁር  4/አራት/ የጥገና መስመሮች  በመደበኛ እና በወቅታዊ የጥገና ዓይነቶች ጥገና እያከናወነ ሲሆን የጥገና ሥራዉን በተያዘዉ ዕቅድ መሰረት ለማጠናቀቅ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡የጥገና ሥራ እየተከናወነ ካለባቸዉ አራት የጥገና መስመሮች መካከል 19.92 ኪ.ሜ ርዝመት ያለዉ  የቦሎ-በጣሶ-ንፋስ አምባ-ጅሁር የጥገና መስመር በተደራጁ ወጣቶች አማካኝነት በሰዉ ኃይል የጥገና ስልት እተከናወነ ያለ ጥገና ነዉ፡፡

የሰሜንቤት ነዉ፡፡ ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የሚገኙ የገጠር መንገዶችን በመጠገን ህብረተሰቡ ያልተቋረጠ የመንገድ ትራንሰፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ እየሰራ ያለ ጥገና ጽ/ቤት ነው

Page 6 of 6

  • Start
  • Prev
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • Next
  • End
 
Recently Updated Posts

  • ኤችአይቪ እና ኤድስ 2018
  • የአማራ ገጠር መንገደች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ዋናው መ/ቤት አመራሮች እና ሰራተኞች በኤጀንሲው የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ።
  • ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 1- 2018
  • የሀዘን መግለጫ
  • 2017 nine month

  • facebook
  • google+
  • twitter
  • instagram
  • Youtube
  • Whatsapp
 
All Rights Reserved © 2025 Amhara Rural Road Construction Agency