ልዩ ልዩ ዜናዎች
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ እና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ አስመልክቶ በክልል ደረጃ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ተሳትፈዋል።
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አመራሮች እና ሰራተኞች በቅርቡ ተጠናቆ በተመረቀዉ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የጋራ መግባባትን ለመፍጠር ያለመ ዉይይት አካሄዱ፡፡
የአማራ ገጠር መንገደች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ዋናው መ/ቤት አመራሮች እና ሰራተኞች በኤጀንሲው የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 1- 2018
በ2017 ዓ.ም በተጠናቀቀዉ የባቲ-ጋሪሮ-ኤላ መንገድ ሥራ
የህብረተሰብ ክፍሎች የበዓል መዋያ ድጋፍ